በአማራ ክልል የተጀመሩ ነባር የመስኖና የግድብ ፕሮጄክቶች በተያዘው ዓመት መጠናቀቅ እንደሚገባቸው ተመላከተ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ)
በአማራ ክልል ነባር የመስኖ ፕሮጄክቶችን ደረጃ የሚገመግምና አዳዲስ ፕሮጄክቶች በምን መልኩ ይሠሩ የሚል ውይይት በባሕር ዳር ተካሂዷል።
ውይይቱ የተደረገው በውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶክተር) እና በአማራ ክልል...
አልማ በአዲስ አበባ የአባላቱን ቁጥር ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አባላት የ2012 የእቅድ አፈጣጸም እና የ2013 የማኅበሩ እቅድ ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
በሕዝቦች መካከል ጥርጣሬ እንዲኖር የሚተጉ ኃይሎችን በጋራ መታገል እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታተኑ ኃይሎችን ለመታገል የድርሻቸውን እንደሚወጡ ከአብመድ ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታውቀዋል፡፡
ምርጫ በሂደቱ እንጂ በውጤቱ አይለካም፤ የምርጫ ውጤት የሂደቱ ነጸብራቅ ነው፤ ለዚህም በቂ ጊዜ ወስዶ ጥሩ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መሪዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ከአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች መሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
ከአማራ እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የክልል መሥተዳድሮች እንዲሁም ከፀጥታ አካላት ጋር በመሆን በመተከል ዞን የተፈጸሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ነው...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጋር በተያያዘ 504 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፌዴራል ፖሊስ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጠ ነው። በመግለጫውም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተፈጠረው ጥቃት ጋር በተያያዘ 504 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ በማጣራት ላይ...








