በሀረሪ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡

በሀረሪ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በአምስት ወር ከአስራ አራት ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በክልሉ ከጥር 27/2013...

አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚሊሻ ኀይል አባላት ገለጹ።

አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚሊሻ ኀይል አባላት ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የሚገኙ የሚሊሻ ኀይል አባላት የአማራ ሕዝብ በአሸባሪው ትህነግ ቡድን...

“ለአማራ ሕዝብ ስንል የምንከፍለው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት ለኛ ቢያንስ እንጂ አይበዛም” የአማራ ልዩ ኀይል...

"ለአማራ ሕዝብ ስንል የምንከፍለው ማንኛውም ዓይነት መስዋዕትነት ለኛ ቢያንስ እንጂ አይበዛም" የአማራ ልዩ ኀይል 29ኛ ጣና ብርጌድ ሁለተኛ ሻለቃ አባላት ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኀይል ለአማራ ሕዝብ መሞት ክብሩ መሆኑን የ29ኛ ጣና...

“አረሙ እንዲነቀል አድርገን እንሠራለን። አረሙን ስንነቅል ግን ስንዴውን እንዳንጎዳው የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርጋለን” ጠቅላይ...

"አረሙ እንዲነቀል አድርገን እንሠራለን። አረሙን ስንነቅል ግን ስንዴውን እንዳንጎዳው የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርጋለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ...

የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ...

የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር ከሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ባለፈ ለኢኮኖሚያዊ ትብብር መጠናከርና...