በስቶክሆልም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ገቢ ተሰበሰበ።

በስቶክሆልም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ገቢ ተሰበሰበ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) በስትኮልም የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ገቢ አሰባስቧል። በገቢ አሰባሰቡ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የውጊያ አውሮፕላን አብራሪ የነበሩ እና በስቶክሆልም ከተማ...

የጁንታውን ቡድን ለመደምሰስ የሚደረገውን ዘመቻ ለማገዝ ወደ ግንባር ለሚያቀናው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል...

የጁንታውን ቡድን ለመደምሰስ የሚደረገውን ዘመቻ ለማገዝ ወደ ግንባር ለሚያቀናው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ልዩ ኃይል አሸኛኘት ተደረገለት። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የጁንታው ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የከፈተውን ሀገር የመበታተን ተግባር ሙሉ በሙሉ በማክሸፍ የሕዝቦችን አንድነት መመለስ...

ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ደጀንነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ።

ለዘመቻ ህልውና ሁለንተናዊ ድጋፍ በማድረግ ደጀንነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግን ትንኮሳ ለመጨረሻ ጊዜ ለመግታት የሚደረገው የህልውና ዘመቻ መላውን ሕዝብ አሳትፏል፡፡ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር...

ምክር ቤቱ በግድቡ ድርድር የተገኘውን የዲፕሎማሲ ድል በሕዝባዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

ምክር ቤቱ በግድቡ ድርድር የተገኘውን የዲፕሎማሲ ድል በሕዝባዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ በአፍሪካ ሕብረት እንዲታይ ሲል ያሳየውን ድጋፍ በሕዝባዊ ተሳትፎ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የህዳሴ ግድብ...

“የሀገር መከላከያ ሠራዊት አሁን ላይ በሀገራዊ እይታና አንድነትን በሚያስጠብቅ ቅኝት ተደራጅቷል” ሌተናል ጀነራል ባጫ...

"የሀገር መከላከያ ሠራዊት አሁን ላይ በሀገራዊ እይታና አንድነትን በሚያስጠብቅ ቅኝት ተደራጅቷል" ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምትፈልገው የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ የሆነውን ወታደር ነው ሲሉ የሀገር መከላከያ የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች...