“ሕብረብሔራዊ አንድነታችን በማጠናከር ጠላቶቻችንን በማሳፈር እንደ አደዋ አባቶቻችን ድል እንቀናጃለን” አቶ አደም ፋራህ የፌዴሬሽን...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ_ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ለረጅም ዘመናት ተጋምደውና ተዋደው፣ ተደጋግፈውና ተዋሕደው የኖሩ ናቸው ብለዋል። የአብሮነት ቆይታቸው በባህል፣...
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለወገን ጦር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን አሜሪካ በኬንታኪ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ፋኖ ከ536 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስ ነው ድጋፍ ያደረጉት።
በሰሜን አሜሪካ በኬንታኪ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን...
“ቢከፋት ነው እንጅ በደሉ ቢመራት፣ ልጆቿን አስትቶ መታጠቅ ያማራት”
ደባርቅ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አዛኝ ናት አንጀቷ የሚላወስ፣ ደስታ ናት የፍቅር ሸማ የምታለብስ፣ የተከፋን አንጄት የምታርስ፣ መልካም ናት ለተራበ የምታጎርስ፣ እናትነት፣ መልካምነት፣ አዛኝነት፣ አርቆ አሳቢነት ሁሌም ከእርሷ ጋር ነው። ብልህ ናት ነገን የምታሰምር፣...
“አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወደ ደቡብ ወሎ ዞን ለመግባት ውጊያ ቢከፍትም ሽንፈትን ተከናንቦ ተመልሷል” የደቡብ...
ደሴ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ወደ ደቡብ ወሎ ዞን ለመግባት ከአንድ ወር በላይ ውጊያ መክፈቱን የገለፁት አስተዳዳሪው...
በወሎ ግንባር የተሰለፉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በአሸባሪው እና ወራሪዉ የትህነግ ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ...
ደሴ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ሕዝብ ላይ ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን እየገደለ፣ ንብረት እየዘረፈና መሰረተ ልማት እያወደመ ያለዉን የሽብር ቡድን ለማፈራረስና ከነአካቴዉ ለመቅበር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በየአቅጣጫዉ እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡
የመላዉ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላት የሆነዉን...








