ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል።
በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ...
የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አደረገ።
ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚኾን የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በሶማሌ ክልል የተከሰተውን የድርቅ ችግር በጋራ ለመፍታት ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡ የአማራ...
ʺደብረ ታቦር በአጅባር ሜዳ ሰማይ ሥር”
ታቦር፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሰኞቹ በኩራት የሚተምሙባት፣ ጀግኖች በጀግንነት የሚኖሩባት፣ ጠላቶች የሚፈሯት ወዳጆች የሚያከብሯት፣ የሚመኩባት፣ ሩቅ በሚያስበው ንጉሥ ሩቅ የታሰበባት፣ ዘመናዊነት የተጀመረባት፣ ጀግኖች የተወለዱባት፣ ሃይማኖት የታነፀባት፣ ታንፆም የፀናባት፣ መለኮት በተገለጠበት ቅዱስ ሥፍራ ሥም...
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡
ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል...
በኢትዮጵያ ድህነትን በማጥፋት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሴቶችን የአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ማሳደግ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አነሳሽነት በመካከለኛ የአመራር ደረጃ የሚገኙ ተተኪ ሴት አመራሮችን ለማፍራት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ነው፡፡
በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች፣ ከመንግስትና የግል ተቋማት እንዲሁም...








