አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኅልውና ዘመቻው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመደምሰስ በተደረግው ትግል አኩሪ ተግባር...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለታታሪና ምስጉን ሠራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የአሚኮ...

በሁለተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን...

ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪዎቹ በፈጠሩት የፀጥታ ችግር...

ጥር እና ቱሪዝም በአማራ

ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር በውብ እና አጓጊ ትዕይንቶች ይደምቃል። ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ከወሩ ዋዜማ ታኅሣሥ 29 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጀምሮ የጥምቀት እና አስተርዮ በዓላት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በልዩ ድምቀት የሚከበሩ በዓላት ናቸው።...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው...

ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከዛሬ ጥር 27/2014 ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2014 ዓ.ም ድረስ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው ገልጿል። በዚሁ መሠረት...

አይጠየፌው ንጉሥ መልካም ልደት!

ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ሚካኤል በሳል እና ተራማጅ፣ ሩህሩህ እና ቆራጥ፣ ሀገር ወዳድ እና ስልጡን ኢትዮጵያን የሚመስሉ እና ወሎን የሚወክሉ ንጉሥ እንደነበሩ ይነገርላቸዋል፡፡ አይጠየፍ አዳራሹ የንጉሡን ማንነት ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡...