“35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም፣ በስኬት፣ በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ ተጠናቋል” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥቷል።
35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም፣ በስኬት፣ በወንድማማችነትና በትብብር መንፈስ ተጠናቋል፤ ለዚህም ለከተማችን ሕዝብና የፀጥታ አካላት ምስጋና እናቀርባለን ብለዋል...
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ ጅግጅጋ ገቡ።
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ ዛሬ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ ፕሬዚዳንቷንና ምክትል ዋና ጸሐፊዋ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ...
ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ በወታደራዊና በኢኮኖሚ መስክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ በወታደራዊና በኢኮኖሚ መስክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
የኹለቱ ሀገራት ስምምነት ለቀጠናው ሰላምና ልማት ፋይዳው የጎላ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከብሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቬሪስት ንዳይሺሚዬ ጋር...
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገቡ።
ደሴ: ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገብተዋል፡፡
ልዩ መልዕክተኛው ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ልዩ መልዕክተኛው በከተማዋ በአሸባሪው የትግራይ...
❝ ጉባኤውን ያለ ምንም እክል ማስተናገድ መቻሉ ለኢትዮጵያና ለመላው ኢትዮጵያውያን ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው❞...
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
35ተኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ ለመጀመሪያ...








