“የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በመዋቅራዊ አደረጃጀቱ ይበልጥ እየዘመነ እንዲመጣና ኢትዮጵያውያን የሚኮሩበትን ጠንካራ ተቋም ለሐገንባት እየተሠራ...
የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፌዴሬሽን ባሕር ኃይል ልዑክ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎበኝቷል፡፡
ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ለረጅም ዓመታት የዘለቀ መልካም ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ያላት ናት፡፡ የሩሲያ ፌዴሬሽን ባሕር ኃይል ልዑክ ጉብኝት ዓላማ የዚሁ...
“በአፍሪካ እና አውሮፓ ሕብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ሐሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል” አምባሳደር ሂሩት ዘመነ
የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው በአፍሪካ እና አውሮፓ ሕብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው በርካታ ሐሳቦች ተቀባይነት ማግኘታቸውን በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግና በአውሮፓ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልእክተኛና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከጉባኤው ጎን...
62 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ደሴ ይጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የእሳት ቃጠሎ አደጋ አጋጠመው።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 62 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አንድ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የእሳት ቃጠሎ አደጋ እንዳጋጠመው በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅሌ ጥሙጋ...
ትውልዱ የነፃነትን ዋጋ ከጀግኖች አባቶች ተጋድሎ መማር እንዳለበት የማኅበራዊ ሳይንስና የታሪክ መምህሩ ተናገሩ።
የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል አራት አስርት ዓመታትን ተዘጋጅታ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጰያን የወረርችው ጣሊያን በርካታ ሰብዓዊነት የጎደለው ግፍ በኢትዮጰያውያን ላይ ፈጽማለች፡፡ በወቅቱ ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከተገኙበት የጦር ግንባር ጀምሮ ጣሊያን...
“የተፈጠሩ የታሪክ ስንጥቆች የሚሞሉት እውነተኛ ታሪኮችን በመሰነድ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ገንዘብ አታላይ
ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተገምደው ሀገርን አፅንተው ለዛሬ ትውልድ ሀገርን ከነ ክብሯ አስረክበዋል። ጠላት በመጣ ጊዜ የቤታቸውን ጉዳይ በመተው ጠላትን በእሳት ቀለበት ውስጥ በማስገባት አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው በመጣበት እግሩ...








