“ዓድዋስ” የተሰኜ ትያትር የፊታችን የካቲት 22 በወዳጅነት አደባባይ ለዕይታ ይበቃል።
አዲስ አበባ: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋስ" የተሰኜ ትያትር የፊታችን የካቲት 22 በወዳጅነት አደባባይ ለዕይታ እንደሚበቃ ተገለጸ።
ስለትያትሩ መግለጫ ተሰጥቷል።
126ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀ እንደኾነ የተነገረው ትያትሩ የካቲት 22 ምሽት 12 ጀምሮ...
ከወልቃይት እስከ ባሕር ዳር
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ አዲስ ምዕራፍ እና በአማራ ሕዝብ የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ውስጥ መነሻ ናት - ወልቃይት።
"ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" ያሉ ትንታግ የአማራ ወጣቶች እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ እንደ አንድ...
“ቦንድ መግዛት የማቆመው ታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ሪቫን ሲቆረጥ ነው” ያለማቋረጥ በየወሩ ከጥሮታ...
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈንታ መስተሳህል ይባላሉ በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚኖሩ ጥሮተኛ ናቸው። የወጣትነት ዘመናቸውን በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለሰላሳ ዓመታት ሀገራቸውን በሙያቸው አገልግለዋል። እኒህ ጥሮተኛ በሙያቸው በወጣትነት...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።
የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ ከተወካዮቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በአሸባሪው...
ደሴ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በደቡብ ወሎ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።...








