ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡
እንጅባራ: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች በትግል ወቅት ድምፅ በመሆንና በተግባር በመታገል አጋርነቱን ላሳየው የአዊ ሕዝብ ምስጋና ለማቅረብና የባህልና የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በአዊ ብሔረሰብ...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ኤርትራዊያን ስደተኞች ተናገሩ፡፡
ደባርቅ: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ አካባቢ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የቆዩ እና በሚደርስባቸው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ወደ ደባርቅ ከተማ የተፈናቀሉት ስደተኞች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሲፈጽምባቸው መቆየቱን ተናግረዋል፡፡...
“የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ፈፅመዋል የተባለው ወንጀል አሳስቦኛል” አሜሪካ
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ፆታዊ ጥቃትን ጨምሮ አሰቃቂ ድርጊቶችን መፈጸማቸው መገለጹ በእጅጉ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጸች።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጉዳዩን በተመለከተ...
❝ወጣቱ ትውልድ እውነተኛ ማንነቱን እንዲያውቅ እና በማንነቱም እንዲደምቅ የአማራን ሰፊ ባሕል እና እሴት የሚያውቅበት...
የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ነህ? ሲባል አማራ ነኝ ለማለት ዛሬ ሳይኾን በዚያ የግፍ ዘመን እንኳን አልፈራም፡፡ ብዙዎቹ ስለማንነታቸው ሲሉ ከሽብር ቡድኑ ጋር ፊት ለፊት ተጋፍጠው እና ተዋግተው እስከወዲያኛው አልፈዋል፡፡ የአካል ጉዳት እና መፈናቀል፣...
የወልቃይት ወጣቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት አሸባሪውን ትህነግ ከሥሩ ለመንቀል ከወገናቸው ጋር ትግላቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ።
ጎንደር: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወጣቶች በጎንደር ከተማ ትናንት ጉብኝት አካሂደዋል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያውያን ላይ በርካታ በደሎችን አድርሷል። ማንነትን መሠረት ያደረገ የከፋ ግፍ ደግሞ በወልቃይት ጠገዴ...








