የመከላከያ ሕብረት ሎጂስቲክስ ሜንተናንስ መምሪያ በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻው የላቀ የሥራ አፈፃፀም ላላቸው...

የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕብረት ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን ኡስማኤል ሜንቴናንስ መምሪያው በግንባር በመገኘት የጦር መሳሪያዎችን እና ከባድና ቀላል ተሸከሪካሪዎችን በመጠገንና ለግዳጅ ዝግጁ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ገልጸዋል፡፡ ይህም በቀጣይም ተጠናክሮ...

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች አቀባበል አደረገ።

የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች በፍቼ ከተማ አቀባበል አድርጎላቸዋል። "የኦሮሞ ደም የእኔም ደም ነው" ብሎ ግንባሩን ለጥይት የሰጠው በለውጡም ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር አብሮ ከጎኑ የቆመው የወንድም የአማራ ሕዝብ...

የሀገርን ሰላም ለማደፍረስ እረፍት አልባ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለውን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቅንጅት መደምሰስ...

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገርን ሰላም ለማደፍረስ እረፍት አልባ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለውን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቅንጅት መደምሰስ እንደሚገባ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሑር አመላክተዋል፡፡ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ...

“የእንግዳ ማረፊያ ነበረ ቤታቸው፤ ኖሩ በዋሻ ውስጥ ዘመን ቢገፋቸው”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዳ የገባበት፣ ወጭና ወራጁ ያረፈበት፣ ጮማ የተቆረጠበት፣ ጠጅ የተጠጣበት፣ ልጆች የተዳሩበት፣ ዓለም የታየበት፤ አባት ለልጁ ያስረከበው፣ ልጅ የአባቱን ባድማ የጠበቀው የተከበረ ሥፍራ ነበራቸው፡፡ በቀዬው ኮርማዎች አግስተውበታል፤ ላሞች ታልበውበታል፤...

‹‹በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ለመመለስ እየተሠራ ነው›› አምባሳደር ሌንጮ ባቲ

የካቲት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ከሀገሪቱ መንግሥት ጋር በቅርበት እየተሠራ መኾኑን በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር...