ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርሲ ግዛት እንደሚካሄድ ተገለጸ። በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ)፣ ያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ (ኒው...

ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል። ይሁን እንጂ አንዳንድ...

“የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ተግባራት በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ኹሌም አሉ” የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ላለፉት 40 ዓመታት ሰብዓዊ ሥራዎችን ሲሠራ የቆየው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጋራ በሚሠሩባቸው ክህሎት እና ሥራ ፈጠራን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የሥራ እና ክህሎት...

ከጥረት እስከ ንጋት

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከ26 ዓመታት በፊት 1988 ዓ.ም የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ሰውነትን አግኝቶ ሲቋቋም መነሻ ካፒታሉ ከ26 ሚሊየን ብር አይበልጥም ነበር፤ የቀድሞው ጥረት ኮርፖሬት የአሁኑ ንጋት የዘለቄታ በጎ አድራጎት...

ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ያሉ ሴቶችን ለማቋቋም እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ያሉ ሴቶችን በማቋቋም ራሳቸውን እና ወገናቸውን እንዲጠቅሙ እየሠራ መኾኑን ገልጿል፡፡ ድርጅቱ የሥራ ሥልጠና በመስጠት ሴቶች ከነበረባቸው ችግር ወጥተው ራሳቸውን እንዲችሉ...