ኅብረቱ በብሩንዲ ሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ የብሩንዲ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡
በሶማሊያ ለሰላም ማስከበር ሥራ የተሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ኅብረቱ አስታውቋል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ቅዳሜ በሶማሊያ ሰሜናዊ ክፍል ሂርሻበሌ በተባለው አካባቢ ልዩ ተልዕኮ በመወጣት...




