ጣና በለስ ቁጥር አንድ የሥኳር ፋብሪካ ግንባታን ግንቦት ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር፡- ጥር 16/2012ዓ.ም (አብመድ) የግንባታ ቁሳቁስ መዘግየት በታሰበው ጊዜ ለማጠናቀቅ ሥጋት ሆኗል።   የጣና በለስ የተቀናጀ የሥኳር ልማት ፕሮጀክት ግንባታው 2003 ዓ.ም ላይ ነበር የተጀመረው፡፡ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተጀመረው ፕሮጀክቱ የግንባታ ጥራት ችግር ከመስተዋሉ...

10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 15/2012ዓ.ም (አብመድ) የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባና በተለያዩ የክልል ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ ነገ ጥር 16/ 2012 ዓ.ም ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ስሑል ሽረ ከጅማ አባ ጅፋር፣ ሰበታ ከተማ...

የጥምቀት በዓል በዓለም ቅርስነት መመዝገብ ክዋኔውን ለቀጣይ ትውልድ ጠብቆ ከማስተላለፍ ባሻገር የኢኮኖሚ ተጠቃነሚትን እንደሚያሳደግ...

የጥምቀት በዓል በዓለም ቅርስነት መመዝገብ ክዋኔውን ለቀጣይ ትውልድ ጠብቆ ከማስተላለፍ ባሻገር የኢኮኖሚ ተጠቃነሚትን እንደሚያሳደግ ተገለጸ:: የዓለም የትምህርት የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኒስኮ) በ1946 (እ.አ.አ) ሲቋቋም ተቀዳሚ ዓላማው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በአውሮፓ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን፣ ቤተ...

በኩር ጥቅምት 03/2012 ዓ.ም ዕትም

በኩር ጥቅምት 03/2012 ዓ.ም ዕትም.pdf