‘‘ዓመቱን ሙሉ ዝናብ አይለየንም፤ በሥራችን ልክ ጥቅም አግኝናል፡፡’’ በአሳግርት ወረዳ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተጠቃሚ...

‘‘ኅብረተሰቡን የሥራው ባለቤት ማድርግ ሥራው ውጤታማ እንዲሆን አድርጎታል፡፡’’ የአሳግርት ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ‘‘በተሠራው የተፈጥሮ ሀብት ሥራ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡’’ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ በሰንሰለታማ ተራሮች...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 86 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ ሰባት ተጨማሪ ሰዎች ሕይወትም አልፏል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 92 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 86 የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋ፤ 63 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል፡፡ ሰባት ሰዎች ግን ሕይታቸው አልፏል በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው...

ህንድና ባንግላዴሽ በከባድ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ስጋት ላይ ወድቀዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በምሥራቃዊ ህንድና ባንግላዴሽ ከባድ ዝናብና ነፋስ መስተዋሉ ተዘግቧል፤ ይህንን ተከትሎም የከባድ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ተሰግቷል፡፡ ‘‘አምፋን’’ የተሰኘ ነፋስ አዘል ማዕበል በሰዓታት ውስጥ የመሬት መንሸራተት እንደሚያስከትልም ተጠብቋል፡፡ ሁለቱም ሀገራት በቅድመ...

የውኃ ዳር ውኃ ጥም …፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ በላስታ ወረዳ የተከዜ ተፋሰስ የወረዳው ትልቁ የመስኖ ተስፋ ነው፤ ቀጭን አቨቫ፣ ሲመኑ፣ ኩልመስክ፣ ብልባላ፣ ማውሬ፣ ሸምሀ እና ገነተ ማሪያም ደግሞ...

ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ከ2 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ...

አስገዳጅ የኢትዮጵያ የጥራት ደረጃን ያላሟሉ ከ2 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባለፉት 9 ወራት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው የገቢ ምርቶች ላይ ባካሄደው...