ʺጉቦ የሚሰጥ፣ ጉቦ የሚቀበል እና ሁለቱን ደላላ ኾኖ የሚያገናኝ ሦስቱም የተረገሙ ናቸው” ኡስታዝ ባሕሩ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ ) በተረገመ ተግባር የገቡት ሁሉ የተረገሙ ይኾናሉ፣ ከሚያምኑት ከፈጣሪያቸው ይርቃሉ፣ ፈጣሪ ወደ አዘጋጀላቸው መልካም ሥፍራ ከመሄድ ይከለከላሉ፡፡ ሌቦች በማኅበረሰብ ዘንድ የተወገዙ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን የሚሰርቅን ያወግዛሉ፣ ከማኅበርም ይለያሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን...
“የሰረቁት እና ያልተገባቸውን የሻቱት ሁሉ ወድቀዋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕዛዛትን ያላከበሩት ከአለቅነት ወደ ሎሌነት ወርደዋል፣ ትዕዛዛትን ያላከበሩት በሰው እጅ ያልተሠራውን አብዝቶም ያማረውን የክብር ልብስ አውልቀዋል፣ በምትኩም የጠቆረውን ማቅ ለብሰዋል፣ ከብርሃን ወደ ጨለማ ተወርውረዋል፣ ተከብረው ሳለ ተዋርደዋል፣ ተከብረው...
የአለውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፤ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከወልድያ ወደ ቆቦ በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የአለውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ሥራ ተጠናቅቆ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
በኮንክሪት ደረጃ በጣልያኖች ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው...
ድንቅ ምድር- ኢትዮጵያ
ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን ባለፀጋ፤ የገነት ተምሳሌት፣ ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን አስደማሚ የተፈጥሮ መልክ፤ ምድረ-ቀደምት የሰውልጆች መገኛ የድንቅነሿ-ድንቅ ሀገር፣ ድንቅ ምድር ኢትዮጵያ፡፡
ኢትዮጵያ ዘመን ያልሻረው የትውልድ አሻራ፤ ዓለምን የሚያስደምም፤...








