በአማራ ክልል ከታህሳስ 3 እስከ 6/ 2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ፣ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...

“እንደእኛ ብዝኀ ባሕል፣ ሃይማኖት እና ቋንቋ ባላቸው ሀገሮች ብቸኛው መዳኛ መንገድ ዴሞክራሲያዊ መግባባት ነው”...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ...

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ጠቅላይ...

በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ እየተመዘገበ የሚገኘው ኢኮኖሚያዊ እድገት የሀገሪቱን የወደፊት መዳረሻ እና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርግ መኾኑን ተሳታፊዎች በዕለቱ አንስተዋል። ኢኮኖሚያዊ ሪፎርም እና የተመዘገበው የምጣኔ ሃብት እድገት ሀገሪቱን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተቀባይነቷን...

“ሥልጣን በምርጫ ካርድ ብቻ የሚገኝ መኾኑን በልዩ ትኩረት መያዝ ያስፈልጋል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ውቧ ሆሳዕና ከተማ የምክክር ቀን መርሐ ግብርን እያካሄደች ትገኛለች። ሀገራዊ የሲምፖዚየም መድረኩን የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር...