“‎መሪ ማለት ለሚሠራበት ተቋም ራሱን የሰጠ ነው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

‎ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተቋቋመበትን አዋጅ እና ደንብ ለማስተዋወቅ የፖናል ውይይት እያካሄደ ነው። ‎ ‎ከዚህ ቀደም የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የነበረው በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 300/2017 የክልሉ አሥፈጻሚ...

ቀይ ባሕርን በተመለከተ የታሪክ እዳው ከኋላችን ቢኾንም የታሪክ አደራችን ግን ከፊታችን ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ከድሮም መገለጫዋ የኾነችው ኢትዮጵያ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ለብዙዎች ሕልም የሚመስለውን የሕዳሴ ግድብ እውን ካደረገች ወራቶች ተቆጠሩ። ዳሩ ግን ክስ እና ከእውነት የራቀ ውንጀላ መገለጫቸው የኾኑ ጥንተ ጠላቶች...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ ከከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተገኝተዋል። በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎችም የክልልና...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወላይታ ሕዝብ ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ፣ የበለፀገ ታሪክ እና ከሕዝቡ ማንነት ጋር ስር የሰደደ ትስስር ያለው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው "ጊፋታ" በዩኔስኮ (UNESCO) በይፋ በመመዝገቡ የተሰማኝን ልባዊ...

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!