የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦ 

በትንሿ ኢትዮጵያ፣ በበረሀዋ ገነት፣ በጉራማይሌዋ የፍቅር ከተማ ድሬ ገብተናል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን ለድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ለከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለሀገር ሽማግሌዎች እና ለከተማው ሕዝብ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ በቆይታችን የኮሪደር ልማት...

መንግሥት የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታን ለማሻሻል የሚያስችል አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን ጨምሮ የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚያስችል አዳዲስ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታውቋል። የደመወዝ እና የግብር ማሻሻያ የተደረገባቸውም ፡- የዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከ 4ሺህ 760 ብር ወደ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት። በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል። ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታል። ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

በቬይትናም የቶዮ የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ በነበረን ጉብኝት እና ከኩባንያው ፕሬዝደንቱ ጋር በነበረን ውይይት የፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጫዎችን በሀገራችን ለማምረት ተስማምተን ነበር። ዛሬ በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ በነበረን ጉብኝት በፓርኩ ከፀሐይ ብርሃን ኃይል ማመንጪያዎችን...

“ከዕድሜው ያለፈ፤ በብርታቱ የገዘፈ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትንሹ ጀመረ፣ በረጅሙ አማተረ። በጥበብ ተመራ፤ በብርታት ሠራ። በሥራው ከዕድሜው አለፈ፤ በበርታቱ ከፍ ብሎ ገዘፈ። ታላላቆቹን ቀድሟቸዋል፣ ታናናሾቹን ርቋቸዋል። ታላላቆቹ ለምዕተ ዓመት የተጓዙትን፣ ተጉዘውም ያልደረሱበትን በ30 ዓመታት ተሻግሮታል። ዛሬ...