የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
ትውልድን በሥነ ምግባር መገንባትና ተቋምን በግልጽ አሠራር መምራት ሙስናን የመከላከል ቁልፍ ተግባሮቻችን ናቸው።
ዛሬ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን የበዓል ማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተናል። ሙስናን እንደ ብሔራዊ አጀንዳ እና ለብልጽግናችን ቀይ መሥመር አድርገን በመውሰድ...
“ሰላምን ለማረጋገጥ እውነት ላይ የተመሠረተ ምክክር ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...
የግብፅ መሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ለሥልጣን ማራዘሚያነት እየተጠቀሙበት ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮፌሰር አደም ከሚል በአረብ ሀገራት እና በኢትዮጵያ መካከል ስላለ ግንኙነት በርካታ ጥናቶችን ሠርተዋል። ከአሚኮ "የእኛ ጉዳይ" ዝግጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ በአረብኛ ቋንቋ ዛሬም ኢትዮጵያን የረሃብ ምሳሌ እና የቀጣናው...
“የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲያድግ ከተፈለገ ተቋማትን በቴክኖሎጂ ማዘመን ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ብሔራዊ የዲጂታል ክፍያዎች ስትራቴጂ (NDPS 2026–2030) እና ፈጣን የክፍያ ሥርዓት (instant payment system IPS) ይፋ ተደርጓል።
ስራቴጂው የእርስ...








