“በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ አስደናቂ ነበር” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገና ዋዜማ በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ መንፈሳዊ ትዕይንት አስደናቂ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወጣቶች ጨዋነት እና ሥነ ሥርዓት በሞላበት መንገድ ሃይማኖታቸውን መግለጣቸው...
“የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ይቅርታ እና እርቅን እንድናገኝ ያደረገ ነው” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል።
ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም...
የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የሚያከብር ሁሉ ትህትናን ያድርግ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሀጥያት ለማዳን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደበት ቀን የሚዘከርበት ዕለት ነው።
በዓሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና፣ ፍቅር እና ራስን ዝቅ አድርጎ ሌሎችን...
የገና ጨዋታ የእኩልነት መገለጫ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገና ጨዋታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጋር የመጣ ሥነ ሥርዓት እንደኾነ ይነገራል። ጨዋታው አዝመራ ከተሠበሠበበት ታኅሣሥ ወር ጀምሮ የሚከወን ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የምሥራቀ...








