የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ቤት ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እና የከተማ እና የገጠር የኑሮ ደረጃን የሚያዘምን የልማት ስትራቴጂ ተቀርጾ...

“መይሳው የሚሉት አንድ ሰው ነበረ አንድ ኾኖ ተወልዶ ሺህ ኾኖ የኖረ”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈተና ዘመን የተፈጠረ፣ በፈተና ውስጥ ለሀገሩ የኖረ፤ ኢትዮጵያን ከአንድ ምዕራፍ ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ፣ የመከፋፈልን ዘመን ያስቀረ፤ አንድነትን እንደ አለት ያጠነከረ ጀግና ነው። ለኢትዮጵያ ሲል ልጅነቱን ሰጥቷል፤ ለኢትዮጵያ ሲል ደስታውን...

ማዳኣ የተባለውን የአፋር ባሕላዊ ሕግ በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት...

አዲስ አበባ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ሃብቶቹ ባለፈ ሕዝቡ በጽኑ የሚያከብረው "ማድኣ" የተባለ ባሕላዊ የሕግ ሥርዓት አለው። ይህ ባሕላዊ ሕግ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በኤርትራ ጭምር ጥቅም ላይ የሚውል ነው።። የአፋር ብሔራዊ...

መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ከብልሹ አሠራር የፀዳ ለማድረግ ዲጂታል የግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ አድርጓል።

አዲስ አበባ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገንዘብ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የፌደራል ተቋማት የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ሥርዓት ዝርጋታ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ መንግሥት ከያዘው በጀት ከፍተኛው ብር ለግዥ እንደሚውል...

የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው ...

ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የአፋህድ...