ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፋብሪካ ዳግም ወደምርት ሊገባ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፋብሪካ ያለበትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
ምልከታው ፋብሪካው ያለቀትን ተጨባጭ ሁኔታ በመለየት በቁርጠኝነት ወደምርት እንዲገባ ለማስቻል...
”የገጠር ሽግግርን እና ከተሜነትን በዕውቀት እና በትኩረት መምራት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት የቤት እና የመሠረተ ልማት የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር) የቤት ልማት...
“መንግሥት አሁንም በሩን ለሰላም ክፍት አድርጎ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን ማፅናት፣ ጸጋን ማልማት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ትብብር የፓናል ውይይት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሁመራ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ገብተዋል።
አምባሳደሩ ሁመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለውን...
የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ሁለንተናዊ ተጨባጭ ለውጦች በተመዘገቡበት ወቅት መከበሩ ለየት ያደርገዋል” አፈ...
አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ20ኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በውጤት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...







