በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለከተራ እና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ...
የከተራ በዓል በባሕርዳር ዓባይ ማዶ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ በሚባለው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት በዓባይ ዳር ወደ ሚገኘው ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በጥምቀተ ባህሩ አስራ ሰባት ታቦታት ይወርዳሉ። የየአብያተ ክርስቲያናቱ የሰንበት ተማሪዎች ያሬዳዊ...
ሀገርዎትን ይዎቁ
ሰባት ዓመታት። ሦስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ።
እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሃብት የሚያሳዩ ሥፍራዎች።
ይኽቺ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ከጥር እስከ ጥር ታሪክ፣ ባህል ትውፊትና እምነት ከሚነገርባት እና ከሚዘመርባት ሙዝየሟ ከተማ ጎንደር ገብተናል፡፡
ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ጋር በመኾን ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ስንደርስ የሞቀ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ የጎንደር ተቀዳሚ...








