የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀት ተከብረዋል።

  ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ የጥምቀት በዓል ስኬታማ በኾነ መንገድ እየተከበረ መኾኑን ተናግረዋል። በአማራ ክልል በሁሉም...

ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሃድ መካከል ኅዳር 25/2018 ዓ.ም የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ21 በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጩን...

“ክርስቶስ የተጠመቀው ከኃጥያት እንድንነጻ ነው”

አዲስ አበባ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ በድምቀት አክብራለች። የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን በመወከል መልዕክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሐዋርያዊ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባ...

“ጥምቀት ፍቅርን፣ መተሳሰብን እና መደማመጥን ያስተምራል” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል።   በዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ በሚገኘው የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ላይ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

“ጎንደር ሀገረ ጥበብ እና ሀገረ አዕምሮ ናት” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ 

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች የታደሙበት ነው።   በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ምዕራብ ሽዋ...