ግሽ ዓባይ – ወላዲት ዓባይ

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ሁሉ በትልቅነቱ የሚያውቀው ስመ ጥሩው ዓባይ ወንዝ በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ሰከላ ወረዳ፣ በግሽ ቀበሌ ከግሽ ተራራ ስር ነው የሚመነጨው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዓባይ መነሻ ለዓመታት ያወዛግብ...

የንግድ ሥርዓቱን የሚያዘምኑ ጠንካራ ሀገራዊ ሥራዎች ተከናውነዋል።

ደሴ: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በአይነቱ እና በመጠኑ የመጀመርያ ደረጃ የኾነ ዘመናዊ እና ኹሉን አቀፍ የግብይት ማዕከል አስመርቋል። 120 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጎበት ዛሬ የተመረቀው የገበያ ማዕከሉ አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ ያገናኛል...

የዓለማችን ረጅሙን እና ገነትን የሚያጠጣውን ወንዝ መነሻ ፍለጋ!

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት ላይ “ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤደን ይወጣ ነበር" ተብሎ እንደተጻፈው የኤዶም ገነትን ከሚያጠጡ አራት ወንዞች መካከል ግዮን አንዱ ነው። “የሁለተኛው ወንዝ ስሙ ግዮን ይባላል፤ እሱም...

“ግዮን የወንዝ ቅዱስ፤ የሀገር ንጉስ”

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ40 ጊዜ በላይ ስሟ በመጽሐፍ ቅዱስ በመልካም ነገር ሁሉ ይነሳል የሚባልላትን ኢትዮጵያ ቀድሞ በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ያስጠራት ከማሕጸኗ የሚወጣው ቅዱስ ወንዝ ነው ግዮን፡፡ ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት መካከል ግዮን...

በባሕር ዳር ከተማ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ዙሪያ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት "ጤናማ ፉክክር፣ ውጤታማ ትብብር፣ ገንቢ ምክክር፣ ለሀገር ክብር'' በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና...