“የማትበገር ሀገር ሠራዊት በመኾናችሁ ልትኮሩ ይገባል” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በጎጃም ቀጣና በግዳጅ ላይ ተሠማርቶ የሚገኘውን የመከላከያ ሠራዊት የሥራ እንቅስቃሴ በቦታው ተገኝተው አበረታተዋል። የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ እና የቀጣናው የጸጥታ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል...

የግዮን በዓልን ማክበር ፋይዳው ከክልላዊ ባሻገር ቀጣናዊ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ግሽ ዓባይ ከተማ የሚገኘው የታላቁ ግዮን እና የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለስምንተኛ ጊዜ በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ...

ግሽ ዓባይ – ወላዲት ዓባይ

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ሁሉ በትልቅነቱ የሚያውቀው ስመ ጥሩው ዓባይ ወንዝ በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ሰከላ ወረዳ፣ በግሽ ቀበሌ ከግሽ ተራራ ስር ነው የሚመነጨው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዓባይ መነሻ ለዓመታት ያወዛግብ...

የንግድ ሥርዓቱን የሚያዘምኑ ጠንካራ ሀገራዊ ሥራዎች ተከናውነዋል።

ደሴ: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በአይነቱ እና በመጠኑ የመጀመርያ ደረጃ የኾነ ዘመናዊ እና ኹሉን አቀፍ የግብይት ማዕከል አስመርቋል። 120 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጎበት ዛሬ የተመረቀው የገበያ ማዕከሉ አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ ያገናኛል...

የዓለማችን ረጅሙን እና ገነትን የሚያጠጣውን ወንዝ መነሻ ፍለጋ!

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት ላይ “ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤደን ይወጣ ነበር" ተብሎ እንደተጻፈው የኤዶም ገነትን ከሚያጠጡ አራት ወንዞች መካከል ግዮን አንዱ ነው። “የሁለተኛው ወንዝ ስሙ ግዮን ይባላል፤ እሱም...