በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ሥራ እንዲጀምሩ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን የነቃ ዜጋን ለማፍራት የትምህርት ዘርፉ ቀዳሚ...
ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ ጠባቂዎች ናቸው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አዘጋጅነት 11ኛው የክልል እና የከተማ አሥተደደር ዋና ኦዲተሮች የጋራ ሙያዊ ምክክር እና ልምድ ልውውጥ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ላይ መልዕክት...
ለአገው ፈረስ ባሕል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ሕዝብ ፈረስን ለእርሻ ሥራ፣ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላትን ለማድመቅ፣ ለሠርግ እና ለለቅሶ ማጀቢያ ይጠቀሙበታል፡፡
የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በኋላ የፈረስን እና የአርበኞችን ውለታ ለመዘከር በ1932 ዓ.ም...
ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን፣ ጋላቢዎቹም ፈረሶቻቸውን ያውቃሉ።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን ያውቃሉ፤ ጋላቢዎቹም እንደልጆቻቸው ያሳደጓቸውን እና እንደፈለጉ የሚያሾሯቸውን ፈረሶቻቸውን ያስጌጣሉ።
የአገው ፈረሰኞች በዓል ተናፋቂ እና ደማቅ ነው። ፈረሰኞች የሚደምቁበት፣ ያማሩ ፈረሶች የተዋቡ ፈረሰኞችን ይዘው የሚታዩበት 86ኛው የአገው ፈረሰኞች...
“የሰላም አማራጭን መከተል የስልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ ነው” ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር መክሯል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...








