“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል።
ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...
በአገው ፈረስ ባሕል እና በሀገረሰባዊ ጥበባት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች 86ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የመርሐ ግብሩ አንድ አካል የኾነው ሲምፖዚዬምም እየተካሄደ ይገኛል።
በሲምፖዚየሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ...
“አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር እና በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ...
በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በትጥቅ ትግል የነበሩ ታጣቂዎች ለሰላም ገብተዋል።
ስምምነቱን ተከትሎ በሰላም የገቡት ታጣቂዎች በእብናት ወረዳ እና በአካባቢው በተለያዩ አደረጃጀቶች...
ጥንታዊ እና ታሪካዊ የኾነችውን ደብረ ማርያም ገዳም ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመታዊው የአስተርዕዮ ማርያም በዓል በጥንታዊታ ደብረ ማርያም ገዳም ተከብሯል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ''ጥርን በባሕር ዳር'' መርሐ ግብር አካል የኾነው የአስተርዕዮ ማርያምን በዓል በጣና ሐይቅ ደብረ ማርያም ገዳም አክብሯል።
በበዓሉ...








