በ1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የዶክተርስ አሊያንስ ጄኔራል ሆስፒታል ተመረቀ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዶክተር አሕመድ ረጃ እና ባለቤታቸው ዶክተር ኤልሳቤት ሃሳብ ጠንሳሽነት በ32 ሐኪሞች ጥምረት የተመሠረተው የዶክተርስ አሊያንስ ጄኔራል ሆስፒታል ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። ለግንባታ እና ለሕክምና ቁሳቁስ ግዥ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን...

“ሐይቅ የመጣ ሰው ታሪክ ሳይማር፣ ፍቅር ሳይጎነጭ፣ ደስታ እና ሰላምን ሳይከናነብ ወደ መጠባት አይመለስም”...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በዚህ ሥፍራ የተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ታሪክ ጠገብ፣ ፍቅር አዘል፣ ሥራ ወዳድ፣ ሁሉን...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ተፈጥሮ በልግስናዋ የውበት ካባ ላለበሰችው፣ ታሪክ በክብር ጌጥ ለኳለችው ደቡብ ወሎ፤ በ"ገበታ ለትውልድ" ፕሮጀክት የተገነባው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ወደ ሥራ ገብቷል። ይህ ስፍራ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የመቻቻል...

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ለመኾን ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ቋሚ ምስክር...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶችን፣ የመዋኛ ገንዳዎችን፣...

“ኢትዮጵያ ለውጭ ኢንቨስትመንት እና የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትስስሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...

  አዲስ አበባ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ትስስር ለማጠናከር የብራዚል- ኢትዮጵያ የንግድ እና የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመድረኩ ከሁለቱም ሀገራት ባለሃብቶች፣ የንግድ መሪዎች እና ፖሊሲ አውጭዎች ተሳትፈዋል። መድረኩ...