የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የተደረሰው ስምምነት ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ለማስገባት የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት እና ዳንጎቴ ግሩፕ የ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት አድርገዋል። የዩሪያ ማዳበሪያ ለማምረት የሚገነባው ይህ ፕሮጀክት በዓመት ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ዩሪያ እንደሚያመርት የኢትዮጵያ...

የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር) ገለጹ። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ወደ ምግብ ዋስትና እና የግብርና ሽግግር በምናደርገው ጉዞ አንድ ሌላ እጥፋት ላይ በመድረሳችን ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ደስ አለን...

የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ የገረን እና የአፈዘዝ ቀበሌዎች ላይ በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 67 የታጠቁ ኃይሎች ሰላምን መርጠዋል።   የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ...

ኢትዮ ቴሌኮም የውጭ ገበያውን ለመቀላቀል እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ የሦሥት ዓመታት ስትራቴጂ እና የ2018 ጭቅዱን አስተዋውቋል።   የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተቋሙ ባለፉት ሦሥት ዓመታት በውጤት የተገበራቸው ሥራዎች ለሀገሪቱ ፈጣን እና የለውጥ ጉዞ ትልቅ አበርክቶ...

“አሚኮ ለሕዝብ ዋጋ እየከፈለ የሚሠራ የሕዝብ ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...