የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ቦርዱ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ያከናዎናቸውን ሥራዎችንም አብራርተዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርጅ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ...
የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ስኬት...
የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር ቤት ለመሳተፍ አዲስ...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባ እና በ39ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ።
ዛሬ ንጋት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ዛሬ አዲስ ከተመረጡት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርሲቲያናት ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተናል።
የሃይማኖት አባቶች፣ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከናወነው የምክር ቤቱ 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመካሄዱ ለምክር ቤቱ...
ሀገርን በማረጋጋት ረገድ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሚና ከፍተኛ ነው።
አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልከቶ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱም በምርጫው ላይ የወጣቶች፣ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና...








