“የእኛ ሠራዊት የተግባር እንጂ የንድፈ ሃሳብ አይደለም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
“ጀግንነት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም ቀጥሏል፤ ዛሬ ግን በትናንትናው ስልት አንሄድም” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝቸዋል።
በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የልዩ...
👉 ውብሸት ወርቃለማሁ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሙያ ፈርቀዳጅ ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በ1934 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በመንዝ ማፉድ ነው የተወለዱት።
በቤተክኅነት ትምህርት ቢያድጉም ገና በልጅነታቸው በማፉድ ገበያ ረጅም ሰው ትከሻ ላይ...
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታላላቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን ይፈጽማል፤ ሕዝብ ደግሞ አካባቢውን በትጋት ይጠብቃል” አቶ ደስታ...
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል።
በዕለቱ መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ...
የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል።
የሴቶች እና...








