ምርጫው ሰላማዊ፣ ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረጊያ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

በምርጫ ወቅት የፓርቲዎች ፉክክር የሕዝብን ደኅንነት ያስቀደመ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ እና 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት አብርሃም ሊንከን ዴሞክራሲን "የሕዝብ፣ በሕዝብ እና ለሕዝብ የሚኾን ሥርዓተ መንግሥት ነው" በማለት ገልጸውታል። የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አንዱ መገለጫ ደግሞ የምርጫ ሥርዓት ነው።...

ዲፕሎማሲ መልካም ዐይኖች በበጎ እንዲመለከቱ፤ ቅን ልቦች እውነትን እንዲደግፉ ያደርጋል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ የዓለም ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ከሌሎች ሀገሮች ጋር የሚያደርጉት የመልካም ግንኙነት መሣሪያ ነው። እድገትን፣ ልማትን፣ ሉዓላዊነትን፣ ብሔራዊ ደኅንነት ለማስጠበቅ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመኾን በውይይት፣ በንግግር...

ምርጫው ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

  ጎንደር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውይይት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። ውይይቱ የምርጫ ዝግጅትን ጨምሮ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ ሃሳቦች ላይ...

ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በሂደት የሚገነባ ነው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ምርጫ ዜጎች በየደረጃው የሚገኙ የሕዝብ ተወካዮችን እና መሪዎችን በዴሞክራሲያዊ መንገድ በድምጽ አሰጣጥ የሚመርጡበት ሥርዓት ነው። የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መካሄድ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር ዕድገት አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው፡፡ ለመኾኑ ዴሞክራሲያዊ...