የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከበረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
ቀኑ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ የምክር ቤት አባላት፣...
በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩት የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የ2018 የመደበኛ የዳኝነት አገልግሎትን በይፋ ጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 የሥራ ዘመን የዳኝነት አገልግሎትን በይፋ አስጀምሯል።
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ፍርድ ቤቶች ከዕረፍት የተመለሱ ሲኾን የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ችሎትም መጀመሩን ለአሚኮ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል...
“ሠንደቅ ዓላማው ታሪካችንን የምናወሳበት፤ የዛሬ ተግባራችን የምናጸናበት እና ነጋችንን የምንገነባበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል።
በዓሉ “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።
በበዓሉ...
“ሠንደቅ ዓላማን መውደድ ሀገርን ከባዳ እና ከባንዳ መጠበቅም ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት አክብሯል።
በበዓሉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሠንደቅ ዓላማ ቀንን እያከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት እያከበረ ነው።
የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከባበሩ...








