በአጀንዳ ማሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በንቃት ተሳትፈዋል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ኮሚሽኑ ከዲያስፖራው አጀንዳ የማሠባሠብ እና ተወካዮችን የማስመረጥ ሥራ በደቡብ አፍሪካ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በስዊዲን...
የትራምፕ እና ፑቲን የቡዳፔስት ቀጠሮ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በጣም ፍሬያማ ሲሉ የገለጹትን ረጅም የስልክ ንግግር ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ካደረጉ በኋላ በሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ላይ ለመወያየት በሃንጋሪዋ ከተማ ቡዳፔስት እንደሚገናኙ ገልጸዋል።
ትራምፕ በትሩዝ...
“የክልሉ መንግሥት ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ( ኢንሳ) ጋር በመተባበር 6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር አስመልክቶ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
በፓናል ውይይቱ የአማራ ክልል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት...
የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከበረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
ቀኑ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ የምክር ቤት አባላት፣...