የዜጎች ጤና እና ማኅበራዊ ደኅንነት እንዲጠበቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ውይይት እያካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ የሕዝብ ተወካዮች...

መከላከያ ሠራዊት ከግዳጅ ባሻገር በችግኝ ተከላ የካበተ ልምድ እንዳለው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በመላ ሀገሪቱ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ሥራ መጀመሩ ይታወሳል። ተቋማትም በዚህ መርሐ ግብር መሳተፋቸውን ...