ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት ማዕድ አጋሩ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢዎች ለሚኖሩ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች በቤተመንግሥት ማዕድ አጋርተዋል።
የማዕድ ማጋራቱ መርሐ ግብር የተከናወነው የ2018 ዓ.ም...
“2018 የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ዓመት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ።
ያለፈው ዓመት ፈጣሪ ከጎናችን፣ ስኬት...
“ነገን እጅግ የተሻለ ለማድረግ ተነሥተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አምስት የነገው ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ትናንትን በመጠቀምና በማረም፣ ዛሬ ላይ ተግተን በመሥራት፣ ነገን እጅግ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምረቃን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሕዳሴ የሀገራችን የማንሰራራት ጅማሮ ማሳያ፤ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት ነው ያሉት ርእሰ...
ዛሬ እናንተ ባሰካችሁት የሕዳሴ ግድብ ስኬት አፍሪካ ትኮራለች።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል።
የባርባዶስ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሊ ይህ የኢትዮጵያን እና የአካባቢውን ሕዝብ ያንቀሳቀሰ ታሪክ...








