የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ለመሠማራት የሚያስችል ምቹ...

ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከእስካሁኑ የበለጠ መሥራት አለባቸው፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት (ዩኤንዲፒ) ድጋፍ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ...

“የሲዳማ ሕዝብ የሕዳሴን መጠናቀቅ ውብ በሆነው የቄጣላ ሥርዓቱ ደምቆ በአደባባይ አክብሯል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ ዕውቀት...

ያሆዴ የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ያሆዴ" የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል ያለልዩነት በልዩ ድምቀት እና በአንድነት ከሚከበሩ ቱባ በዓላት አንዱ እና ቀዳሚው ነው። ያሆዴ የሀዲያ ሕዝብ አሮጌውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ዓመት የሚቀበልበት ልዩ በዓሉ...

ሕዳሴ በጋራ ችለናል የሚለውን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን እና አቋማችንን በጉልህ ያሳየ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፉ በአንድነት እንችላለን፤ የሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሠራራት ምልክት ነው፤...