አቢሲኒያ ባንክ ከታክስ በፊት 10 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ 29ኛ መደበኛ ጉባኤ እና 16ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የአቢሲኒያ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር መኮንን ማንያዘዋል እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጂኦ ፖለቲካዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ በተቀማጭ...

ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ተቃርባለች።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት 6ኛው የሥራ ቡድን ሥብሠባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል። ይህንኑ አስመልክቶ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጋዜጣዊ መግለጫ...

“የእናንተ ውጤትም ችግርን የማሸነፍ እሳቤ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክትል...

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ...

“ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያከናወናቸው የለውጥ ሥራዎች ለተገልጋዩ ኅብረተሰብ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለቸው በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው”...

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያከናወናቸውን የለውጥ ሥራዎች ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጡን ግልፅ፣ ወጭ ቆጣቢ፣ ተደራሽ እና ውጤታማ ለማድረግ...