ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ ይደረጋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በገለጸው መሠረት ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ እንደሚደረግ የፊዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገልጿል።
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ.ር) ለሁሉም ክልሎችና ለሁለቱ ከተማ መሥተዳድሮች...
“መንግሥት ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት የብልጽግና ጉዞዉን እያሳመረ ቀጥሏል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ እያሳካ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ
መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን ጀምሮ የገባቸውን ቃሎች እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት...
“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ ተሽከርካሪዎች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተመርቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃቱ ወቅት እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ...
የምክር ቤቶቹ የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት መስከረም 26/2018ዓ.ም ይካሄዳል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 /2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት የሕዝብ ተወካዮች...
” መንግሥት በመወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት የተሰማዉን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል” የመንግሥት...
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አሥተዳደር በደረሰው አደጋ የሀዘን መግለጫ አውጥቷል።
ባወጣው የሀዘን መግለጫ በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት መንግሥት ኀዘኑን ይገልጻል ብሏል።
በአማራ...








