” የሴቶች ቀን መከበሩ የሴቶችን የፓርላማ ተሳትፎ አሳድጓል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በመከበሩ የሴቶች የፓርላማ ተሳትፎ ወደ 41 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ዓለም አቀፍ...
በእጣን እና ሙጫ ምርት ከ5 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእጣን እና ሙጫ ምርት ለ5 ሺህ 403 ሰዎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
ወይዘሮ ትዕግስት ዓለሙ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 የገበያ ማዕከል...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር በሴቶች እኩልነት እና ነጻነት ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሚዲያ አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት...
የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አካላት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ እና በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ለሚዲያ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...
በጎንደር ሆስፒታል ለካንሰር ታካሚዎች ተስፋ የኾነው የጨረር ሕክምና ማዕከል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለሚቱ ለማ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የካንሰር በሽታ ተጠቂ በመኾናቸው የጨረር ሕክምና እንዲያገኙ በሐኪሞች ይታዘዛሉ። ኾኖም በጎንደር ከተማ የጨረር ሕክምና ባለመኖሩ ወደ አዲስ አበባ የጨረር ሕክምና ለማግኘት...








