የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው።
በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...
ሕጻናትን ከማንኛውም አይነት ጥቃት መከላከል ኀላፊነታችን ብቻ ሳይኾን ግዴታችን ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2024 በኮሎምቢያ ቦጎታ በሕጻናት ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም አይነት ጥቃት ለማስቆም ኮንፈረንስ ተካሂዶ ነበር።
በዚህ ኮንፈረንስም ሀገራት በሕጻናት ላይ የሚደርሰውን ማንኛውንም አይነት ጥቃት ለማስቆም ቃል መግባታቸው ይታወሳል።
በዚህ መሠረትም ከአንድ ዓመት...
ሠራዊቱን አካላዊ ብቃቱ የተስተካከለ እና ተልዕኮውን በብቃት የሚወጣ ለማድረግ ስፖርት ዘወትራዊ ተግባር ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኀይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ የስፖርት ፌስቲቫል እያካሄደ ነው።
የኢፌዴሪ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ሠራዊቱ እና ስፖርት ጥብቅ ትስስር አላቸው ብለዋል። በሥልጠና...
የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንዱስትሪ ልማት ማበብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግዙፍ ተደማሪ አቅም መኾኑን ምክትል...
ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፤ የሴራሚክ ፋብሪካ እና የፐልፕ የወረቀት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ሲቢኢ በጄ ” የተሰኘ አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "ሲቢኢ በጄ "የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን ይፋ አድርጓል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ አገልግሎት እየሰጠ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ...








