የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ራዕያችን ግልፅ ነው። የላቀ የግንባታ አቅም የፈጠረች፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነች እና ለትውልዱ አሻራዋንና የዕድገት ትሩፋቷን የምታወርስ ኢትዮጵያን መገንባት ነው። መንግሥት ለዚህ የልዕልና ህልም መሳካት ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ጨምሮ ብሔራዊ የልማት ዕቅዶችን እየተገበረ ይገኛል።
በዛሬው...
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍን ለማዘመን የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ይፋ ተደረገ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ ለማዘመን ያለመ የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል።
ይህ ሰፊ ዕቅድ በዘርፉ ለረጅም ጊዜ የታዩትን ውስብስብ ችግሮች ለመቅረፍ እና ኢንዱስትሪውን ወደ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት
ባሕር ዳር: ነሃሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ፣ በሚገባ የተጠበቁ የወንዝ ዳርቻዎች የከባቢ ሥርዓትን እና የውሃ ጥራትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን የኑሮ ደህንነት የሚያሻሽሉ እና የከተሞችን ለፈተና አለመበገር የሚያጠናክሩ ደማቅ ሕዝባዊ ሥፍራዎችን ይፈጥራሉ።ዛሬ ከሰዓት ከብልጽግና...
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን...
የሀገር በቀል ችግኞች ለባሕልና ቱሪዝም ዘርፍ ትርጉማቸው የተለየ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች በአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደዋል፡፡
የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ...