ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከካፍ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር በአፍሪካ እግር ኳስ እና...
ወሳኝ የኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት ከፍ አድርገዋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን በተካሄደው ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ( Compact with Africa) መርሐ ግብር ላይ ተካፍለዋል።
መርሐ ግብሩ ሥራው የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ...
የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ኾነን ልናከብረው ይገባል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የክልሉን አሁናዊ ሁኔታ እና የተሠሩ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የቢሮው ኀላፊ ዘሪሁን እሸቱ ዘንድሮ በክልሉ የሚከበረው 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለክልሉ...
“የኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ግንኙነት ከንግድ ባለፈ ትርጉም ወዳለው ትብብር ተሸጋግሯል” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ማሌዥያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ ነው።
የማሊያዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም ወደ አዲስ አበባ መምጣት የሁለቱን ሀገራት ከንግድ ባለፈ ወደ ሕዝብ ለሕዝብ...








