“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...

ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን በመከተል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መኾኑ ተመላክቷል። ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ ይህን ስምምነት የተፈራረሙት ፈጠራ የታከለበት፣ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት...

የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት አካሂደዋል። የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚየም ታሪካዊ...

ሠራዊቱን በአካል እና በሥነ ልቦና በመገንባት በኩል በትኩረት እየተሠራ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በጎንደር ቀጣና ሲሰጥ የነበረው የሪፎርም እና የአቅም ግንባታ ሥልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የአቅም ግንባታ ሥልጠናው ለተከታታይ ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየ ሲኾን ክልሉ ካጋጠመው...

“ከሲንጋፖር ጋር ይኽን የወዳጅነት እና የትብብር ጉዞ በጋራ በመቀጠላችን ክብር ይሰማናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን ተቀብለው አነጋግረዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን በክብር ተቀብያለው ብለዋል።   ውይይታችን...