“ጉዳዩን የተገነዘበ እና የተደራጀ ሕዝብ ሲኖር ሰላም አስተማማኝ ይኾናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

“እየተመዘገበ ላለው የግብርና እድገት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ትልቅ ድርሻ ይወስዳሉ” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለአመቻች ባለሙያዎች ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ልማት ሥልጠና በባሕር ዳር እየሠጠ ነው። በሥልጠናው ማሥጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሠ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳኅሉ...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...

“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...

ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን በመከተል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መኾኑ ተመላክቷል። ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ ይህን ስምምነት የተፈራረሙት ፈጠራ የታከለበት፣ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት...