በየደረጃው የሚገኝ የፖሊስ መሪ እና አባል በንጽሕና ለሕዝቡ አገልግሎት የሚሰጥ መኾን አለበት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ "ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሠራር መገንባት" በሚል መሪ መልዕክት የጸረ ሙስና ቀንን አክብሯል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ ሙስናን እና ብልሹ አሠራሮችን በመታገል ዙሪያ መክሯል።...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር እ.ኤ.አ በ2027 አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 በማዘጋጀት ረገድ በጋራ ስለምንሰራባቸው መንገዶች ተወያይተናል። የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን...

ባለኮከብ ሆቴሎችን ለመገንባት ቦታ የወሰዱ ባለሃብቶች በፍጥነት አጠናቅቀው አገልግሎት እንዲሠጡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴል እና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስታትስቲክስ መረጃ የምንመኘውን የአህጉራችን አፍሪካ ዕድገት ዕውን ለማድረግ የምንመራበት የልማት ካርታችን ነው። ዛሬ የአፍሪካን የልማት አጀንዳ የሚመራውን የአፍሪካ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ አስጀምረናል። ኢትዮጵያ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...