“ሁላችንም የፀረ ሙስና ትግሉ አቀጣጣይ ችቦዎች መኾን ይኖርብናል”
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የፖሊስ አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ "ትውልድን ለሥነ ምግባር፣ ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ውይይት...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በለጋምቦ ወረዳ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከሩ ነው።
ደሴ: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዬች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከሩ ነው።
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ...
‘’ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውይነት የነበሩ፣ የሚኖሩ እና የሚጸኑ ናቸው’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ‘’ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’’ በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መናገሻ በኾነችው ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
በአማራ ክልል ከታህሳስ 3 እስከ 6/ 2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ፣ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
“እንደእኛ ብዝኀ ባሕል፣ ሃይማኖት እና ቋንቋ ባላቸው ሀገሮች ብቸኛው መዳኛ መንገድ ዴሞክራሲያዊ መግባባት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ...








