አሜሪካ ከ30 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ኤምባሲዋን ከፈተች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2012 ዓ/ም (አብመድ) ሶማሊያ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት መግባቷን ተከትሎ አሜሪካ ዘግታው የነበረውን የሞቃዲሾ ኤምባሲዋን መልሳ ከፈተች፡፡ ሀገሪቱን ለረዥም ዓመታት የመሩት ዚያድ ባሬ በ1991 (እ.አ.አ) ከስልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ ሶማሊያውያን ወደ እርስ በእርስ...

ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዑካን ጋር ከቤተ ክርስቲያኗ ባሻገር በጤና፣ በትምህርትና ተያያዥ ጉዳዮች በትብብር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዑካን በጎንደር ከተማ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቅቀዋል። ዘጠኝ አባላት ያሉት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የሚዲያ ልዑካን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ ኪሮል ተወካይና የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን...

የሩስያ ልዑክ ጎንደርን እየጎበኘ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክስርቲያን የውጪ ጉዳይ ኃላፊዎችና የሩሲያ የሚዲያ አባላትን ያካተተ ልዑክ ጎንደርን እና በውስጧ የሚገኙ ቅርሶችን እየጎበኙ ነው። ዘጠኝ አባላት ያሉት የልዑክ ቡድኑ አባላት ዛሬ ረፋድ ላይ ደብረ...

በቻይና ቤጂንግ ወታደራዊ ትርዒት እየቀረበ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) ቻይና በኮሙኒስት ፓርቲ መመራት የጀመረችበትን 70ኛ ዓመት እያከበረች ነው፤ የበዓሉ ድምቀት አካል የሆነ ወታደራዊ ትርዒትም በቤጂንግ እየተካሄደ ነው፡፡ ቻይና በኮሙኒስት ፓርቲ መመራት የጀመረችው በ1942ዓ.ም በዛሬው ቀን ነው፤ በወቅቱ የፓርቲው...

በአሜሪካ በተፈጸመ የአየር ጥቃት የሶማሊያ አርሶ አደሮች መገደላቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ማረጋገጡን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) ‹አምነስቲ ኢንተርናሽናል› የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዳስታወቀው በመጋቢት ወር በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ንጹኃን አርሶ አደሮች መገደላቸውን በምርመራ አረጋግጧል፡፡ በወቅቱ የተገደሉት ሦስት አርሶ አደሮች ከቀጠናው አሸባሪ አልሸባብ ጋር...